Main fundraiser photo

Yared Maru's Eye Surgery

Donation protected
ከ25 አመታት በላይ ጌታን ያገለገለ ወንድማችን ፓስተር/ ዘማሪ ያሬድ ማሩ ከልጅነቱ በነበረበት ህመም ምክንያት በሁለቱም አይኖቹ ላይ ጉዳት ደርሶበታል:: ሃኪሞችም ከአገር ውጭ ወጥቶ ቢታከም ሙሉ በሙሉ ሊድን እንደሚችል ተስፋ ሰጥተውታል:: ብዙዎቻሁ በጠየቃችሁት መሰረት ይህን ጎፈንድሚ በያሬድ እና ቤተሰቡ ፈቃድ ከፍተናል:: የወንድማችን አይኖች ሙሉ በሙሉ ማየት ችለው አገልግሎቱን በሙላት እንዲቀጥል የድርሻዎ ይወጡ ስንል:በትህትና እንጠይቃለን:: Tip የሚለው ግዴታ ስላልሆነ other የሚለውን ማድረግ ይቻላል:: በአገር ውስጥ ያላችሁ በሚከተለው አካውንት መስጠት ትችላላችሁ:: Yared Maru Commercial Bank of Ethiopia 1000351205745

Fundraising team (2)

Samuel T Michael
Organizer
Beaverton, OR
Michael Arega
Beneficiary
Abiy Gebrmariam
Team member
Raised $400 from 7 donations
Michael Arega
Team member
Raised $351 from 6 donations

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.