Yared Maru's Eye Surgery
ከ25 አመታት በላይ ጌታን ያገለገለ ወንድማችን ፓስተር/ ዘማሪ ያሬድ ማሩ ከልጅነቱ በነበረበት ህመም ምክንያት በሁለቱም አይኖቹ ላይ ጉዳት ደርሶበታል:: ሃኪሞችም ከአገር ውጭ ወጥቶ ቢታከም ሙሉ በሙሉ ሊድን እንደሚችል ተስፋ ሰጥተውታል:: ብዙዎቻሁ በጠየቃችሁት መሰረት ይህን ጎፈንድሚ በያሬድ እና ቤተሰቡ ፈቃድ ከፍተናል:: የወንድማችን አይኖች ሙሉ በሙሉ ማየት ችለው አገልግሎቱን በሙላት እንዲቀጥል የድርሻዎ ይወጡ ስንል:በትህትና እንጠይቃለን::
Tip የሚለው ግዴታ ስላልሆነ other የሚለውን ማድረግ ይቻላል::
በአገር ውስጥ ያላችሁ በሚከተለው አካውንት መስጠት ትችላላችሁ::
Yared Maru
Commercial
Bank of Ethiopia
1000351205745
Fundraising team (3)
Samuel T Michael
Organizer
Raised $20,052 from 288 donations
Beaverton, OR
Abiy Gebrmariam
Team member
Raised $400 from 7 donations
Michael Arega
Team member
Raised $270 from 4 donations
#1 fundraising platform
More people start fundraisers on GoFundMe than on any other platform. Learn more
GoFundMe Guarantee
In the rare case something isn’t right, we will work with you to determine if misuse occurred. Learn more
Expert advice, 24/7
Contact us with your questions and we’ll answer, day or night. Learn more