በሃገራችን ለተከሰተው አስከፊ የአንበጣ ግሪሳ መከላከያ አፋጣኝ ድጋፍ

ለመላው ኢትዮዸያዊ ወገናችን ፣በሃገራችን ለተከሰተው አስከፊ የአንበጣ ግሪሳ መከላከያ አፋጣኝ ድጋፍ ማድረግ እንዲቻል ሁሉም ወገን የተቻለውን ድጋፍ በማበርከት ሚስኪኑ አርሶ አደር ገበሬ ላይ እና የሃገሪቷ ህዝብ ላይ የተቃታውን አደጋ በጋራ እንከላከል
  • #1 fundraising platform

    People have raised more money on GoFundMe than anywhere else. Learn more

  • GoFundMe Guarantee

    In the rare case that something isn’t right, we will refund your donation. Learn more

  • Expert advice, 24/7

    Contact us with your questions and we’ll answer, day or night. Learn more