Main fundraiser photo

Support for Journalist Tewodros Dagne

The ship sails in our heart, FOREVER. It is in our deepest sorrow that we inform you the death of our beloved brother, Tewodros Haile Dagne. Teddy lives for others, it was a blessing. His memory is a treasure. Teddy, you are loved beyond words and missed beyond measure. “The Lord gave and the Lord has taken away;   may the name of the Lord be praised.” Job 1፡21 This account is managed by WeCare Foundation on behalf of all Ethiopians in Atlanta. አጭር ማስታወሻ። ከሃያ አመታት በላይ በአትላንታ ነዋሪ የነበረውና ኢትዮጵያውያንን በፍቅር አንድ አድርጎ ያስተሳሰረው፤ የአድማስ ሬድዮ እና ድንቅ መጽሔት አዘጋጅ የነበረው፤ ጋዜጠኛ ወንድማችን ቴዎድሮስ ሃይሌ ዳኜ፤  April 1 ቀን፣ 2020 ዓ.ም - ከቀኑ 4:00 ሰዓት ላይ፤ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። ይህ ዜና ለአትላንታ እና በመላው አለም ለሚገኙ የቴዲ ወዳጆች፤ በተለይም ለቤተሰቡ መሪር ሃዘን እንደሚሆን እናውቃለን። ሆኖም አሁን በአገሪቱ በወጣው ህግ እና ደንብ ምክንያት፤ ፍታተ ጸሎቱ እና የቀብር ስነ-ስርአቱ በታሰበው ግዜ ለማከናወን አስቸጋሪ ይሆናል። ጠቅላላ ስነ-ስርአቱን መቼ እና እንዴት እንደምናከናውን ወደፊት እንገልጽላችኋለን። “እግዚአብሔር ሰጠ፤ እግዚአብሔር ነሳ፤ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን።” መጽሃፈ እዮብ 1፡21 ይህ አካውንት በአትላንታ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስም፤ በWeCare ፋንዴሽን ሃላፊነት የተዘጋጀ ነው።

Organizer and beneficiary

WeCare Humanitarian Foundation
Organizer
Lilburn, GA
Rahel Berishu
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.