Main fundraiser photo

ለወንድማችን ዘማሪ ሳሙኤል አበበ የሚሆን ድጋፍ

Donation protected
እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል። ሮሜ 14:4 ሰላም የተወደዳችሁ:- የወንድማችን ዘማሪ ሳሙኤል አበበን ህይወት እንደገና ለማቆም ተነስተናል:: በዚህም መሰረት

 1.ቤተክርስቲያን:- በመንፈሳዊ ህይወቱ እንዲቆም የቀድሞ ቤተክርስቲያኑ (ኮተቤን ሙሉ ወንጌል) በፀሎት እና በእግዚአብሔር ቃል ምክር እንዲታገዝ ህይወቱንም እንዲከታተሉ እርሱም የቤተክርስትያን መሪዎችም ተስማምተዋል::

 2. ባለቤቱ ሰላም:- በተለያየ ምክንያት ፈርሶ የነበረው ትዳሩ እንደገና እንዲቆም እግዚአብሔር ድልን ሰጥቶን ከባለቤቱ ጋር በይቅርታ ተመልሶ ቤተሰቡን ለመምራት እሱም ባለቤቱም ተስማምተዋል::

3. እኔ አንተ አንቺ:- ወንድማችን ሌሎች የሚሰሩትን ቀለል ያለ ስራ እየሰራ ቤቱን እንዳይደጉም ያለበት የአካል ጉዳት ይወስነዋል:: ስለዚህ እኛ የፈረሰውን ቤታቸውን ለማደስ: ወርሃዊ የቤት ኪራይ: ለቤት እቃ መግዣ የምንችለውን በማድረግ ቤታቸው እንዲቆም በፀሎት እና በገንዘብ እንደግፍ::

 እግዚአብሔር: ለደካማ ኃይልን የሚሰጥ፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን የሚጨምር አባት ስለሆነ: ወንድማችን ዘማሪ ሳሚ አበበ በመከራ የሚፀናበት አቅም አግኝቶ እንደገና ቆሞ ለብዙዎች መፅናት ምክንያት እንዲሚሆን በጌታ ትልቅ እምነት አለን::

አስተባባሪዎቹ
 ፓ/ር ዘማሪ አገኘው ይደግ
ፓ/ር ጌትነት ተፈሪ 
ዘማሪ ሳሙኤል ተስፋሚካኤል
ዘማሪ ሀብታሙ ጥላሁን 
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $50
    • 2 yrs
  • Lily Tilahun
    • $100
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $50
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $120
    • 2 yrs
  • Ruth Hailu
    • $25
    • 2 yrs
Donate

Organizer

Getinet Tafesse
Organizer
Arlington, VA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about

  • Trusted

    Your donation is protected by the GoFundMe Giving Guarantee