ለተጎዱ የጎንደር ሙስሊሞች አስቸኳይ እርዳታና ለህግ ክትትል ገንዘብ ማሰባሰቢያ
Tax deductible
ዶኔት ስታደርጉ ከስተም ቲፕ የሚለውን 0 ማድረግ ትችላላችሁ።
የአክራሪ ክርስቲያኖች የጥቃት ሰለባ የሆኑ የጎንደር ሙስሊሞችን ለመርዳት በበድር ኢትዮጵያ እና በቢላል ኮሚኒቲ አስተባባሪነት የተዘጋጀ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር

ሚያዚያ 18/2014 በጎንደር ከተማና ባካባቢው በሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ሙስሊሞች ላይ አክራሪ ክርስቲያኖች በቅንጅት ባደረጉት አሰቃቂ ጥቃትና ጭፍጨፋ ከ50 በላይ ንፁሀን ሙስሊሞች ህይወታቸውን አጥተዋል፣ ከ 121 በላይ ሰዎች ቆስለዋል፣ 500 ሰዎች በላይ ታስረዋል።
ለዚህ ሁሉ የሙስሊሞች ህይወት መጥፋት፣ የአካል ጉዳት፣ በመስጅዶች ላይ ለደረሰው ጉዳት ፣ የሙስሊሙ ንግድ ቤቶች እና ንብረታቸው መጥፋትን ተከትሎ በዳያስፖራ ያለው ሙስሊም ተቃዉሞዉን በተለያዩ የአቋም መግለጫዎች ገልጿል።
በዳያስፖራ ያለው ሙስሊሙ ማህበረሰብ በጋራ ለመስራትና የተጎዱ ወገኖቻችንን፣ የህክምና ድጋፍ የሚፈልጉ የጥቃቱ ሰለባዎችን፣ ወላጅ አልባ የሆኑ ህጻናትን፣ ደጋፊወቻቸውን ያጡ አዛዉንቶችን በሞራልም፤ በገንዘብም ከመደገፍ ባሻገር መላው የሙስሊሙ ህብረተሰብ ዘላቂ ፍትህ እንዲያገኝና በሀገሩ ሰርቶ በሰላም የመኖር መብቱ እንዲከበር በሁሉም ዘርፍ ያላሳለሰ ትግልና ድጋፍ አስፈላጊ ሆኗል።
የዚህ ጥረት አካል የሆነና የተጎዱ አጣዳፊ ርዳታ ለሚያስፈልጋቸው የጎንደር ሙስሊም ወገኖቻችንን ለመደገፍ የሚያስችል እንዲሁም ለህግ ፍትህ ክትትል የሚያስፈልግ ወጭ ለመሸፈን ገንዘብ ለማሰባሰብ ተወስኗል።

ገንዘብ የሚሰበሰብበት ዓላማ
በዚህ ወቅት በታሰበው ገንዘብ የማሰባሰብ ስራ ሊሸፈኑ የታሰቡት ዋናዋና ችግሮች የሚከተሉት ናቸው።
1) በጥቃቱ አካላዊ ጉዳት የደረሰባቸውና አሁንም ቀጣይ የህክምና ክትትል የሚያስፈልጋቸው ሰዎች የህክምና ወጪ መሸፈን፤
2) በጥቃቱ ወላጆቻቸው ያጡ ህጻናት፣ በትምህርት ላይ ያሉ ወጣቶች፣ የራሳቸው የሆነ ገቢ የሌላቸ እናቶችና አዛዉንቶች ድጋፍ፤
3) ንብረታቸው ሙሉ በሙሉ የወደመባቸውና በአሁኑ ወቅት በቂ የሆነ የገቢ ምንጭ የሌላቸው ቤተሰቦች ራሳቸዉንና ቤተሰባቸውን በጊዜአዊነትም ቢሆን መጠነኛ እገዛ ማድረግ፤
4) ድርጊቱን በቀጥታ የፈጸሙ ነፍሰገዳዮችን፣ ተባባሪ የሆኑ ወንጀለኞችንና የመንግስት ስልጣንና ሃላፊነት ይዘው በተባባሪነትና በቸልተኝነት የጥቃቱና የወንጀሉ ተባባሪ የሆኑ በተለያዬ እርከን የሚገኙ ባለስልጣናትን ወደ ህግ ለማቅረብ ይቻል ዘንድ የሙያ ብቃት ያላቸው ጠበቆችና የህግ ባለሙያዎች ለመቅጠርና ፍትህ ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት በቀጣይነትና በተጠናከረ መልክ ለመደገፍ ይሆናል።
Supporting Gondar Muslim Victims of the Attack by Christian Extremists Coordinated by Badir and Dallas Bilal Community
On April 18, 2014, more than 50 innocent Muslims were killed, over 121 were injured, and over 500 were arrested in a massacre of Ethiopian Muslims around Gondar. In the aftermath of all this loss of life, disability, damage to mosques, loss of Muslim businesses and properties caused for many destruction of the victims. As a concerned supporter Muslims in the Diaspora need to work together to help our victims, who need medical attention, the orphans and elderly who have lost their supporters. In addition to financial support to the struggle to bring justice and peace to the entire Muslim community is essential.
The main purpose of fundraising
The following are some of the key issues that need to be addressed during this period.
1) To cover the medical expenses of those who were physically injured and still need further medical attention;
2) Support for orphans, young people in school, low-income mothers and the elderly;
3) Provide limited assistance to themselves and their families, even temporarily, whose property is completely destroyed and who do not currently have adequate sources of income;
4) To continue to support the efforts to hire qualified lawyers and lawyers to bring to justice the perpetrators, accomplices, criminals, and government officials who are directly involved in the crime and to bring to justice all those involved in the crime.

Organizer
Bilal Community Center
Organizer
Dallas, TX
Bilal Community Center
Beneficiary