Main fundraiser photo

Medical expense For Belay Zenebe

Donation protected
ወንድማችን በላይ ዘነበ ተወልዶ ያደገው በራያ-ኣላማጣ ልዩ ስሙ ፋጫ-ሃራ ነው።  ከልጅነቱ ጀምሮ ለሙዚቃ ያለው ፍቅር ልዩ ነበር። በዛ በሚያምረው ሸጋ ድምፁ ጉማየ... ጉማየ እያለ ስያንጎራጉር የራያ ጎበዞች እና የራያ ወይዛዝርት በሙዝቃው ፍቅር ልባቸውን ያሸፍተው ነበር። የሙዝቃው ስራው በታዳጊዋ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚኒሚድያ ክበብ ሀ ብሎ ጀመረ። በኋላም ኣላማጣ ከተማ በሚገኘው የሙዚቃ ቡድን( ትግስት ባንድ) ተቀላቅሎ ስራዎቹ ያቀርብ ነበር። ከፍ ስልም በመቀሌ በሚገኘው የኪነት ባንድ የራያ ዘፈኖቹ ይዘፍን ነበር። ከተወዳጅ ዘፈኖቹ መሃከል: ጉማየ: ዋራሞዋ: ፈልጋ የመሳሰሉትን ሸጋ ዘፈነቹን አበርክቷል ።
በላይ ዘነበ የራያ ባህል እንድያድግ እንዲሁም ለራያ ወጣት ዘፋኞች አርአያነት የነበረ ወንድማችን ነው። ሁኖም ግን ላለፉት ሁለት ሶስት አመታት በጠና ታሞ ከቤት አይወጣም። ቤተሰቦቹም የቻልቱን ያህል ህክምናም ፀበልም ወስደውታል። ነገር ግን በቀላሉ ሊድን አልቻለም። ወደ ተሻለ ህክምና ሂዶ እንድታከም ቤተሰቦቹ አቅም የላቸው። ሰውን ለመረዳት ሰው መሆን በቂ ነውና ለዚህ ሸጋ ወጣት አቅማችን በፈቀድው እንርዳው። በላይም ወደ ነበረበት እንድመለስ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን ኣሜን!
Donate

Donations 

  • Shambel Kiros
    • $200 
    • 6 yrs
Donate

Organizer

Getachew Nigus
Organizer
Chicago, IL

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.