Main fundraiser photo

Let's help fire victims in Wolaita soddo,Ethiopia

Donation protected

በቀን 12/20/2020 የወላይታ ሶዶ ከተማ መርካቶ ገበያ መቃጠል በጣም አሳዝኖናል !!!

  To all Ethiopians and other partners, please help  fire victims  in Wolaita Soddo.  People are mourning. Because most of them are low income groups and exposed to the incidents over and over , it seems very hard to restore themselves.     Numbers of buildings were wiped out and Over 1.2 billion birr has been damaged.  
Major plaza in Wolaita sodo , Ethiopia, has been burned down. The incident happens every other year with unconfirmed causes and ignored by local, regional and federal goverment. We also urge Ethiopian government to care about citizen's recurrent basic issues. GOD BLESS ALL. 
=============================
የወላይታ ሶዶ መርካቶ ገበያ የሁሉ መገበያያና የሁሉ ጓዳ መሆኗን የወላይታ ሕዝብ ብቻ ሳይሆን ሁሉም አጎራባች ብሔርብሄረሰቦችም ሆነ ለመላዉ ኢትዮጵያዉያን ሁሉንም አይነት አቅርቦት የሚያስገኝ የገበያ ማዕከል መሆኑዋ ግልፅ ነዉ::
የወላይታ ሶዶ ከተማ የአካባቢው የንግድ ማዕከልና የሁሉ መገናኛ ከመሆኗ የተነሳ ሀብታሙም ድሃው ከተሜው ገጠሩ ተወደደ ረከሰ ከመርካቶ ገበያ የሚያጣው ኖሮ አያውቅም።
መርካቶ ገበያ ሰው ከሰው ሳይለይ የሁሉ የአካባቢው ሕዝቦች የጋራ የሥራ ማዕከልና የጋራ ሀብትም ምንጭ ነች።
ታዲያ ይህ ገበያ በየጊዜው ምክንያቱ በውል ባልታወቀ ሁኔታ በእሳት ሲጋይና የድሃውንና የለፍቶ አዳሪው መተዳደሪያ አመድ ሲሆን እንደማየት የሚያሳዝን የለም።
ተመሳሳይ አደጋ በተደጋጋሚ ሲደርስ እያዪ ለዘላቂ መብትኼም አለመሥራት ሌላው አሳሳቢ ነገር ነው።
መንግስትም ሆነ የገበያው ንግዱ ማህበረሰብ ከባለፈው ክስተት በመማር በጋራ በመቀናጀት ለዚህ አደጋ ቅድመ ጥንቃቄ ና ዝግጅት እንዲሁም ተገቢ እርምጃ መውሰድ የአደጋ ምልክቶችም ሲታዩ አፋጣኝ የመከላከያና የመቆጣጠሪያ ዜዴዎችን በመጠቀም በንቃት አደጋዎችን ማጥፋት አሊያም መቀነስ ይቻል ነበር።
በቸልተኝነት ወይም በመዘናጋት የደረሰው ከፍተኛ አደጋ ከመጀመርያዎቹ እጅግ የከፋና ከአንድ ቢልየን ብር በላይ የምያዎጣ ንብረትን ስለዎደመ :ለወደፊትም እንዳይከሰት መንግስትና ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ ቢያስፈልግም: የተጎዱ ወገኖችን መልሶ የማቋቋምና የምያለቅሱ እናቶችን ማፅናናት በፈጣሪ ዘንድ ዋጋ ያለዉ ነገር ከመሆኑም በተጨማሪ ለህልዉናችን ሰላምን ይሰጣል :: ለዚሁም ሁሉ ሰው የየራሱን ድርሻ በመወጣት ዎገን ለዎገን የመድረስ ባህላችንን እናስቀጥላለን ።
መላዉ ኢትዮጵያዉያን ለተጎዱ ወገኖች እንድረስላቸው!!!
ፈጣሪ ሁሉንም ያፅናና፣ ጉዳቱ የደረሰባቸውን በበረከቱ ይካሳቸው!!! እናንተንም ፈጣሪ ይባርካችሁ !
        
ከዎላይታ አለምአቀፍ ሰብአዊ መብት ተሙዋጋቾች ማህበር 
From Wolaitan International New-generation Group .


The fundraising  temporary commitees are ;
1:  Alemayehu Dalke ; Organizer.....    USA
2: Asfawu Adaye........; board member...USA
3. Hareg Yakob .........board member...Europe
 4:  Isaac Ferenj............. board member...USA
5: WOGASO WADA....board member....USA
 6:  Tamrat Zeleke ...board member ..Europe
7:  Sami ........................board member ....Egypt
8: ZEDO ......board member .......South Africa
9:  Kiya .........board member .....Saudi Arabia
Donate

Donations 

  • Simret Abate
    • $100 
    • 3 yrs
  • Tamirat Zeleke Germany
    • $100 
    • 3 yrs
  • Mesfin Wanna
    • $100 
    • 3 yrs
  • Hareg Yacob
    • $100 
    • 3 yrs
  • Abraham Lanbebo
    • $100 
    • 3 yrs
Donate

Organizer

ALemayehu Dalke
Organizer
Jacksonville, FL

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.