Main fundraiser photo

ኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ኔዘርላንድ ህንጻ ቤ.ክ መግዣ

Donation protected
በስመ አብ፤ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ አምላክ አሜን::
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ሰንበት ት/ቤት ቬልድሆቨን ከተቋቋመ ረዥም ዓመታት ቢያስቆጥርም ፤ በ26/01/2012 ዓ.ም ታቦተ ህጉን በማስመጣት ወደ ቤተክርስቲያን በማሳደግ እና ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ አገልግሎቱ እየሰፋ እና እየተጠናከረ መጥቷል። የህንጻ ቤተክርስቲያኑ ባለቤቶች ዓምና ዓመታዊ በአላችንን ባከበርንበት ዕለት ፤ "ቤተክርስቲያኑን ከሸጥነው አቅሙ ካላችሁ የመጀመሪያ እድል የምንሰጠው ለእናንተ ነው" በማለት ቃል ገብተውልናል። በመኾኑም ይህን ግዙፍና ውብ ህንጻ ቤተክርስቲያን የተዋህዶ ሀብት ለማድረግ የፋይናንስ አቅማችንን ማሳደግ ግድ በመሆኑ-እርስዎም ይህን ለትውልድ የሚተላለፍ ቅርስ የቤተክርስቲያን እሴት ለማድረግ በምናደገው ጥረት የበኩልዎን ድርሻ በመወጣት ስምዎን በምድራዊም ሆነ በሰማያዊ መዝገብ በወርቅ ቀለም እንዲያጽፉ በሥላሴ ስም በአክብሮት እንጠይቃለን።
ወስብሓት ለእግዚኣብሔር፤ ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ለዓለመ ዓለም ኣሜን።
ማሳሰብያ  ፡  ተጨማሪ ክፍያ ላለመክፈል Thank you including a tip of: የሚለዉ other የሚለውን በመ ምረጥ እና  0.0 € በመፃፍ እለመክፈል እንችላለን::
በስመ አብ፤ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ኣሃዱ አምላክ አሜን::
ናይ ኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ የጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ሰንበት ት/ቤት ቬልድሆቨን ካብ ዝምስረት ነዊሕ ዓመታት ዝቅፀረ እንትከውን ብ ዕለት 26/01/2012 ዓ. ም ታቦት ብምምፃእ ናይ መንፈሳዊ ኣገልግሎት እናሰፍሐን እናጠንከረን ይርከብ።ይኩን ደአ እምበር እቲ ዘለናዮ ቤተክርስትያን ብክራይ ኮይኑ ዝተወሰኑ ቦታታት ጥራሕ ኢና ንአገልግሎት ክንጥቀመሉ ተፈቒዱልና። ስለዝኾነ ድማ እቲ መቅደስ አብ እንጥቀመሉ መዓልታት ጥራሕ እዩ ብግዚያዊነት እነዳልዎ፤ ብተወሳኺ ድማ ህጻናት እኹል ቦታ ስለዘይብሎም ብስሩዕ መንገዲ ከይመሃሩ ዕንቅፋት ኮይኑ። ነዚ መፍትሒ ዝኸውን ድማ ቤተክርስትያን ንምግዛእ ምንቅስቓሳት ጀሚርና ንርከብ። ቅድሚ ሕጂ እቶም መካረይቲ ህንጻ ቤተክርስትያን ናይ ገንዘብ ዓቅሚ እንተሃልዩና እቲ ዘለናሉ ህንጻ ቤተክርስትያን እንገዝኦ ከምእንኽእል ገሊጾምልና አለው። በቲ ሕጂ ዘለናሉ ናይ ገንዘብ ዓቕሚ ነቲ ቤተክርስትያን ንምግዛእ ካብ ዓቅምና ንላዕሊ ስለ ዝኮነ ኣብ ዓለም ምሉእ እትርከቡ ኣመንቲ ቤተክርስትያን ኣብዚ ቅዱስ ተግባር ክትሳተፉ ብስም ሥላሴ ፃዊዕትና ነቅርብ።  
ወስብሓት ለእግዚኣብሔር፤ ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር ለዓለመ ዓለም ኣሜን።           

In the name of the Father and of the Son and of the Holy Spirit, one God Amen.

Tserha Arayam Saint Trinity Ethiopian Orthodox Church in Veldhoven the Netherlands was started 15 years ago by few Ethiopian Christians. Up until now, we have been renting churches and moving to multiple locations to get a monthly service. With the help of God, our community is growing and is getting stronger and we are working hard to purchase the place that we have currently rented. However, we have to pay a high down payment which is beyond our capacity. Therefore, we call all Christians and donors to raise your hands and contribute in this holy mission.
Donate

Donations 

  • Anonymous
    • €10 
    • 5 d
  • Ketema Mekonnen
    • €45 
    • 1 mo
  • Lidya Tewelde
    • €6 
    • 3 mos
  • Zufan Beyene
    • €50 
    • 5 mos
  • Tariku Abebe
    • €50 
    • 5 mos
Donate

Organizer

EOTC Tserha Aryam Kidst Selassie Kerk
Organizer
Eindhoven

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.