Main fundraiser photo

ዘማሪት መክሊትን እንታደግ

Donation protected
ማዳን የእግዚአብሔር ነው::
ሰላም ቅዱሳን ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ:: ዛሬ ከእኛ አቅም በላይ የሆነን ነገር ስለገጠመን ይኸን ልናካፍላችሁ ወደድን:: የምንወዳት እህታችን ዘማሪት መክሊት ግርማ Meklit Girma በደም ካንሰር ህመም በመታመም ላይ ስትሆን ወደ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ገብታ ህክምና ብትጀምርም የተሻለ ህክምና ማግኘት ስላለባት እና ህመሙ እጅግ እየከፋ በመምጣቱ በአስቸኳይ ከሀገር ውጭ መታከም እንዳለባት ተብሏል:: ይህ ደግሞ ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ የእህታችንን ሕይወት ለመታደግ የእናንተ ድጋፍ አስፈልጎናል ::

በፀሎት 
በገንዘብ 
Share በማድረግ

በዚህ  ጎፈንድሚና በቀጥታ በኢትዮጲያ በመርዳት ይኸችን ገና ትንሽ ብላቴናና የእግዚያብሔር አገልጋይ እንድንታደግ በጌታ ፍቅር እንጠይቃችሇለን
1, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 
1000229767503 መክሊት ግርማ ጊንጆ (ዘማሪት)

2, በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 
1000020061457 ግርማ ጊንጆ ሰጠና ( ወላጅአባት)

3, ብርሃን ባንክ 1000675368220 ግርማ ጊንጆ ሰጠና

Donations 

  • Seble Dumessa
    • $50 
    • 1 yr
  • Anonymous
    • $30 
    • 1 yr
  • Teshome Gebiba
    • $100 
    • 1 yr
  • Anonymous
    • $25 
    • 1 yr
  • Lulit berhai
    • $50 
    • 1 yr

Organizer

Mimi Tesfaye
Organizer
Folcroft, PA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.