Main fundraiser photo

ለጋዜጠኛ ምስጋናው ታደሰ እንድረስለት

Donation protected
ለጋዜጠኛ Misganaw Tadesse በፍጥነት እንድረስለት !

✅ሼር! ✅ሼር! ✅ሼር! ይደረግ

ጋዜጠኛ #ምስጋናዉ_ታደሰ ችግር አጋጥሞታል
1990ዎቹን ሀይስኩል ጁኔር የተማረ ስፖርት ያላዳመጠ አንድ ተማሪ አለ ብዬ አልገምትም!

በኤሌክትሮኒክስ እና ህትመት ሚዲያዎች ላለፉት 20አመታት በስፖርት ጋዜጠኝነት ስማቸዉ ጎልቶ ከሚጠሩ ጋዜጠኞች አንዱ የሆነዉ የሐረሩ ልጅ ምስጋናዉ ታደሰ በእግሩ ላይ በጣም አስጊ የሆነ ህመም አጋጥሞታል። መኖርያ ቤቱ በራፍ ላይ አዳልጦት ከወደቀ በኃላ ደረጃዉ እግሩን በመመታቱ መጠነኛ ጉዳት የደረሰበት በሆንም በቅቱ ምስጌ የደረሰበት ችግር ችላ በማለቱ በአሁኑ ሰአት አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል።

ከሀኪም የተሰጠዉም ትዕዛዝ እጅግ አስደንጋጭ ነዉ በአሁኑ ሰአት በሰዉ ድጋፍ እንጂ በራሱ መንቀሳቀቅ አይችልም..እናም የሐረር ልጆች የሐረርን ስም ላስጠራልን እዉቁ ጋዜጠኛ ምስጋናዉ ታደሰ እንድረስለት።

በዉጭ ሐገርም በሀገር ውስጥም የምትኖሩ እባካችሁ የቻላችሁትን እርዱት።ሌሎች ኮሚቴዎች አሉ ነገር ግን እኛ እንደ ሀገር ልጅነታችን አንድ ላይ ማድረግ ያለብንን አድርገን ግዴታችንን መወጣት አለብን።ለምስጌ እኛ የሐገሩ ልጆች ልንደርስለት ይገባል።ምስጌ እግዚአብሔር ይማርህ ክፉን ያርቅልህ!

በእግዚአብሄር ሼር አድርጉት ሁሉም ጋር እንዲደርስ!
ምስጋናዉ ታደሰ

Organizer

Samson Ketema
Organizer
Kent, WA

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.