Main fundraiser photo

Help and save Ethiopian man life

Donation protected
Urgent financial Support for Medical Treatment

This is the picture of a very sick young Ethiopian man  name Rezene Kahsay who is diagnosed with a terminal illness of urethral cancer. The doctors have already given him hope of recovery if he immediately receives medical treatment and surgery. Also, his treatment is referred to western doctors due to the limited medical equipment in Ethiopia and his financial capabilities are very much limited. So, we are asking the Ethiopian communities around the world for financial support to save his life.  So, we are creating “go fund me” to help Rezene Kahsay with his medical treatment expenses. Please help donate with what you can to save his life.
አስቾኳይ የህክምና የእርዳታ ጥሪ:

በምስሉ የምትመለከቱት መምህር ረዘነ ካሕሳይ ይባላል፡፡ በ1998 ዓ/ም ከጅማ ዩኒቨርስቲ ከተመረቀ በኃላ በሐውዜን ወረዳ በማሾ ሁለትኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ8 አመታት በመምህርነት አገልግለዋል፡፡ በሁለተኛ ዲግሪ ከተመረቀ በኃላ ደግሞ በዓብዪ ዓዲ መምህራን ኮሌጅ በማስተማር ላይ እያለ ባጋጠመው ከፍተኛ የፍኛ ካንሰር ህመም ምክንያት ውጭ አገር ሄዶ እንዲታከም ከተወሰነ በኃላ ታይላንድ ሀገር በመሄድ  ለ3 ወር ህክምናው ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ይሁን እንጂ ህመሙ ሊሻለው ባለመቻሉ በሐኪሞቹ ቀዶ ጥገና እንደሚደረግለት ተነግሮታል፡፡ በመሆኑም ለህክምና የሚያስፈልገውን የገንዘብ መጠን 500,000 ብር በመሆኑና ይህንን ከእሱና ከቤተሰቦቹ አቅም በላይ በመሆኑ የገንዘብ ድጋፍ እንዲደረግለት ጠይቀዋል፡፡ ስለሆነም አምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክም ለአምሳ ሰው ጌጥ ነው እንደሚባለው የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን እኛ የቻልነውን ያክል እጃችን ከዘረጋንና ከተባበርን ገንዘቡን ተሰብስቦ የዚህ የወንድማችንን ህይወት ለመታደግ ከባድ እንደማይሆን እሙን ነው፡፡ በመሆኑም በከፍተኛ የህመም ደረጃ ላይ የሚገኘውን ወንድማችን የቻልነውን ያክል ገንዘብ በመለገስ ከሞት እንታደገው ዘንድ በልኡል እግዚአብሔር ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን፡፡ ገንዘቡ የሚያስፈልገው በቅርቡ ለሚያደርገው ቀዶ ጥገና ስለሆነ የአቅማችሁን ለመክፈል ይህን ገንዘብ የማሰባሰብያ GofundMe ተዘጋጅቷል፡፡

በGofundme መክፈል የማይመቻችሁ በራሱ ስም በተከፈተው የባንክ ሒሳብ ቁጥር 1000077173416 (ረዘነ ካሕሳይ ሓጎስ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መጠቀም እንደምትችሉ ለመግለፅ እንወዳለን፡፡ ለምታደርጉት እርዳታ ሁሉ በፈጣሪ ስም እናመሰግናለን
Donate

Donations 

  • Filagot Deresse
    • $30 
    • 5 yrs
Donate

Organizer

Solomon Siyoum
Organizer
Jacksonville, FL

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.