GERD - It is My Dam! ግድቡ የኔም ነው! እኔም የቅሜን እለግስሳለሁ

አንድ ላይ ተባብረን ግድቡን እንጨርሰዋለን። ኢትዮጲያችን በልጆችዋ ህብረት በብርሃን ትደምቃለች!።


የምንሳሳላትና ዞሮ መግቢያችን የሆነችው ኢትዮጵያ የተስፋና የልማት ምልክት የሆነው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመጀመሪያ ዙር የውሃ ሙሌት በቅርቡ በስኬት መጠናቀቁን ሁላችንም እናውቃለን። ግድቡ በአገር ውስጥም ሆነ በውጭ የምንኖር ወገኖችን ድጋፍ ከመቼውም በበለጠ የሚሻበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ መድረሱ ለሁላችንም ግልጽ ነው። ይህ ወቅት በተለይም እስካሁን በተለያዩ ምክንያቶች ድጋፍ ለማድረግ ላልቻላችሁ በአሜሪካና በሎሎች አገራት ለምትገኙ ወገኖች የራሳችሁን አሻራ ለማሳረፍ መልካም አጋጣሚ ነው ብለን እናምናለን።

እኛ በኬንያ በኩል የተሰደድን ኢትዬጲያውያን አሁን በዋሽንግተን ዲሲ አካባቢ የምንኖር እና ጥቂት ተጨማሪ ጓደኞቻችን አንድ ላይ በመሆን አቅማችን የቻለውን አሰባስበን በርዳታ መልክ በመስጠታችን ከፍ ያለ ደስታ ተሠምቶናል እርሶም የዚህ ደስታ ተካፋ ይሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን አናቀርባለን። እኛ ከመንግስት ጋር የሚያእገናኝም ሆነ ሌላ የፓለቲካ አጀንዳ የለለን ነገር ግን ለ ሀገራችን ይህንን የግድቡን ሥራ በመደገፍ ወገኖቻችን ከመብራት እጦት እንዲላቀቁ በመርዳት በውጭው አለም የምንኝ ኢትዮጵያውያን እና ቤተስባችን የበኩላችን አስተዋፅዖ ብናደርግ ብለን ስለፍቅር እና ስለኢትዮጵያዊነት ተነሳስተን የጀመርነው እንደሆነ ይታወቅልን ።
 
ለዘመናት በማገዶ እንጨት ለቀማ እና በጭስ ሲሰቃዩ የኖሩ እናቶቻችንን እንባ የሚያብስና የዘመናትን ችግር ሊቀርፍ የሚችል ታላቅ ፕሮጀክት መሆኑ ለሁላችንም ግልፅ ነው። ግድቡ ሲጠናቀቅ ከ67 ሚሊዮን በላይ ወገኖቻችን የኤሌክትሪክ ብርሃን ያገኛሉ፣ ኢንዱስትሪዎች ይስፋፋሉ፣ ሰፋፊ የስራ እድሎችንም ይፈጠራሉ።** ስለሆነም ፕሮጀክቱ ሁላችንም ልንሳተፍበት የሚገባ ለልጅ ልጆቻችንም በኩራት የምናወርሰው ታላቅ ስጦታ ነው። ግድቡን የጀመርነው እኛው ነን፣ ያገባደድነውም እኛው፣ የምንጨርሰውም እኛው ነን።

የስጦታ ትንሽ የለውም አቅሞ የሚችለውን በመርዳት ለዛ ሚስኪን ህዝብ ተስፋ በመሆን የታሪክ አካል ይሁኑ!

============================================================

People from all walks of life  raised money to start this mega size construction without any foreign assistance. The first phase of filling the Dam has completed but the dam is far from completion. Once completed, the Dam has a potential of producing 6000 megawatts of electricity, which will be more than enough to light every household in the country. The dam will deliver its promises only if completed. There are many challenges facing the construction and timely completion of this dam. Lack of fund could become a major obstacle hindering success to Ethiopian people and crashing their dream.  People walk miles to fetch drinking water, to collect firewood and have been living in the dark for ages. The Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD - አባይ ግድብ) gives them a hope that they too will live a better life one day.


Understanding the gravity of the challenge, we contributed money and donated to the project.  We are thrilled and invigorated for doing our part towards the success of this dam and want others to feel the same. We are extending our call to all our friends, families, and to anyone willing to help. Our group, informally known as “Kenya Mahiber”  consists of individuals who were once in Kenya refugee camps  and others who never been to Kenya but attracted by what we do to make a difference. We are like-minded friends with no political agenda or connection to the Ethiopian Government. Our objective is to help the people of Ethiopia and lessen their suffering. It feels good to give knowing you are making a difference.


The GERD needs your help and your support is crucial for the dam to deliver its promises to the people.  All donations are going to the project with no exception.


Please give whatever you can for this great cause and be a part of history makers!


51702662_1602384315458257_r.jpeg

Donations

 • Anonymous 
  • 25 $ 
  • 11 hrs
 • Adane Beza 
  • 50 $ 
  • 8 d
 • Eskedar Abay 
  • 100 $ 
  • 9 d
 • Muluwork Mamo 
  • 200 $ 
  • 11 d
 • belachew harer 
  • 100 $ 
  • 11 d
See all

Organizer

Kenya Mahiber 
Organizer
Silver Spring, MD
 • #1 fundraising platform

  People have raised more money on GoFundMe than anywhere else. Learn more

 • GoFundMe Guarantee

  In the rare case that something isn’t right, we will refund your donation. Learn more

 • Expert advice, 24/7

  Contact us with your questions and we’ll answer, day or night. Learn more