Main fundraiser photo

Fundraising for Elshaddai Television Network (ETN)

Tax deductible

የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች፤ የጌታ ጸጋና ሰላም በያላችሁበት ይብዛላችሁ፤ በጌታ ምህረትና ቸርነት ያለፉትን 14 ዓመታት በትጋት እያገለገልን እንደመጣን ይታወቃል። በአለማችን ላይ 
በመጣው covid 19 ወረርሽኝ ጊዜም እንኳን በብዙ መሰጠት ከጉድለታችን እያገለገልን እንገኛለን። በኤልሻዳይ ቴሌቪዥን ኔትወርክ የተጠቀማችሁና በመጠቀም ላይ ያላችሁ የወንጌል ስራ ግድ 
ብሏችሁ ለመስጠት የጠየቃችሁን ሁሉ ቃሉ እንደሚል በልባችሁ ደስታ በተቀመጡት የመስጫ መንገዶች በመጠቀም መስጠት የምትችሉ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን። ጌታ ይባርካችሁ።

Donate

Donations 

  • Anonymous
    • $100 
    • 2 mos
  • Yerus Walker
    • $15 
    • 3 mos
  • Anonymous
    • $100 
    • 4 mos
  • Anonymous
    • $100 
    • 7 mos
  • Anonymous
    • $500 
    • 8 mos
Donate

Organizer

AB Habte
Organizer
Silver Spring, MD
Elshaddai Television Network Inc
 
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.