Main fundraiser photo

Fundraising Drive for Ethiopian New Year Festival

Tax deductible

እንኳን ለ2014 የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት በሰላምና በጤና አደረሳችሁ እንቁጣጣሺ እያለ የኢትዮጵያ ማህበረሰብ አገልግሎት ደርጅት በዓሉን በደመቀ ሁኔታ ለማክበር በዝግጅት ላይ መሆኑን ሲያሳዉቅዎት በታላቅ ደስታ ነዉ። ሆኖም ግን በዓሉን ለማዘጋጀትና በደመቀ መልኩ ለማክበር የአገልግሎት ድርጅቱ ከምን ጊዜውም በላይ የእርስዎን ሁለገብ እርዳታ ይፈልጋል። መገመት እንደሚቻለዉ የኮቪድ 19 ተዋስሂና ከእርሱ ጋር ተያይዘዉ የተከሰቱት የማህበራዊም ሆነ ሌሎች አገልግሎቶች መስተጓጎል የአገልግሎት ድርጅቱን የፋይናንስ አቅም እንዲቀንስ አስተዋፅዖ አድርገዋል።በመሆኑም በዓሉን ለማዘጋጀት በሚደረገዉ የእርዳታ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ሁሉም ኢትዮጵያዉያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች እንዲሳተፉና አቅማቸዉ የፈቀደዉን ያክል የድጋፍ እጃቸዉን እንዲዘረጉ ጥሪ እናቀርባለን። በዚህም መሰረት ለበዓሉ ማዘጋጃ የእርዳታ ማሰባሰቢያ እንዲሆን በተከፈተው የጎፈንድሚ (GoFundMe) አካዉንት ላይ የበኩሉዎን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንጠይቃለን።በተጨማሪም በብአሉ ዝግጅት ላይ ተጨማሪ ድጋፍ ወይንም አስተዋፅዖ ለማድረግ ፈቃደኞ ከሆኑ ወደ (408) [phone redacted] በመደወል ፈቃደኝነትዎን ያሳዉቁን።

መልካም አዲስ ዓመት።

It’s 2014! Enkutatash! Happy Ethiopian New Year!

ECS San Jose is happy to announce that preparations have started to celebrate the Ethiopian New Year. This year’s celebration will be special for two reasons: it will be the first post-pandemic celebration for our community, and it’s the 30th anniversary of ECS San Jose!

ECS San Jose needs your support more than ever to make this year’s celebration exceptionally festive and memorable. Here’s how you can help:

· Donate through the official GoFundMe page

· Join our team to help plan, organize, and execute. Call us at (408)-482-6497 or email us at [email redacted] to volunteer.

Organizer

Ethiopian Community
Organizer
San Jose, CA
Ethiopian Community Services, Inc. (ECS San Jose)
 
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.