Hauptbild der Spendenaktion

Fighting COVID-19 in Northwest Ethiopia

Spende geschützt
በሰሜን ምዕራብ ኢትዮጵያ የኮቪድ-19 ሥርጭት እየገፋ ነው፡፡ በአካባቢው ህሙማኑን ለመርዳት የሚታገሉት የጤና ባለሙያተኞች በቂ የሆነ ሙሉ መከላከያ የላቸውም፡፡ በመጋለጥ ምክንያት ከሥራ ቦታቸው የሚገለሉት የባለሙያተኞች ቁጥር ብዙ ነው፡፡ በዚህ ከቀጠለ ጤና ባለሙያተኞቹና በኮቪድ የታመሙት ሆነ በሌላ ምክንያት ህክምና ማግኘት የሚገባቸው ሰዎች አደጋ ላይ ይወድቃሉ፡፡ የጤና ባለሙያተኞቹን መርዳት አማራጭ የሌለው መንገድ ነው፡፡ በዚህ ልገሣ አስፈላጊው መከላከያ ተገዝቶ በቀጥታ እንዲደርሳቸው ለማድረግ ነው፡፡ አባክዎ የተቻለዎትን ይርዱ፡፡

ውድ ለጋሾች
የዚህ ገንዘብ ርዳታ የሚሰበሰበው በአሜሪካ በህግ ዕውቀና ያለው (Non-Profit) 501-C ማህበር በኩል ነው፡፡ ስሙ ፋሲለደስ መረዳጃ ማህበር ይባላል፡፡ ይህ ማህበር ከዚህ ቀደም የፋሲለደስ ት/ቤት ለማሠራት ከተቋቋመው ቡድን ጋር በመተባበር፣ የተዋጣውን ገንዘብ ወደ ጎንደር በመላክ የት/ቤቱ ሥራ እንዲጀመር ያደረገ ነው፡፡ አሁንም፣ አሰቸኳይ ለሆነው ለዚህ ለጤና ባለሙያተኞች ርዳታ፣ የገንዘብ ማሰባሰቢያ ማዕከል ሆኖ እየረዳ በመሆኑ የዚህ ርዳታ አስተባባሪዎች ከፍተኛ ምሥጋና ያቀርባሉ፡፡ ስማቸው ከሥር የተጠቀሱት፣ አባ ግርሻ ካሰኝና መሀመድ ኢድሪስ የፋሲለደስ መረዳጃ ማህበር ተወካዮች ሆነው፣ ለጎፈንድሚ መዋጮ በማህበሩ በኩል እንዲተላለፍ ትብብር እያደረጉ ነው፡፡

The health care worker in Gondar Hospital are in dire situation and need urgent assistance in getting N95 masks and other protective materials.  Because of exposure to COVID-19 patients, a large number of the work force gets quarantined. Without the adequate protection, they are at risk of getting infected. If the health care workers are out of work, all the population which gets health care will be affected largely.  This will affect other non COVID-19 patients who depend on the care delivered by the health care workers. Your help in this has a far reaching benefit. 
       To all donors, this fund is collected through a registered (501-C) non profit organization called Fasiledes Meredaja Mahber.  Since it is a USA based registered legal entity you may also claim your donation for tax. The organizers of this activity have named themselves Community Health Aid Group (Co - HAG).  
      Your help is needed and appreciated. This is a live saving activity.
      Thank you for your thoughts and help.

Spendenteam: Community Health Aid Group(Co-HAG) (8)

Abba Girsha Kassegn
Organisator
Hyattsville, MD
Mohammed. Idris
Spendenbegünstigte
Dr. Gebeyehu Teferi
Team member
Dr. Asefa Jejaw Mekonnen
Team member
Dr. Dereje Sahle Ayo
Team member
Dr. Eyasu Mekonen
Team member

Deine einfache, effektive und sichere Anlaufstelle für Hilfe

  • Einfach

    Spende schnell und einfach.

  • Effektiv

    Unterstütze Menschen und Zwecke, die dir am Herzen liegen.

  • Sicher

    Deine Spende ist durch die  Spendengarantie von GoFundMe geschützt.