Main fundraiser photo

Ethio 360 Media launching _Former ESAT Journalists

Donation protected
ድምፃችሁ ድምፃችን ነው!!
ከሕዝብ የሚሰወር መረጃ እንዲኖርም አንፈቅድም!!

ኢትዮ 360 ሚዲያ የስቱዲዮ ስራዎቹን ይዞ ለመምጣትና የሳታላይት ስርጭቱን ለመጀመር በመጨረሻ ዝግጅት ላይ ይገኛል::ለዚሁ ዝግጅትም እስካሁን ድጋፍ ያደረጋችሁትን ሁሉ ከልብ እናመሰግናለን::በአሁኑ ጊዜ በግብ ደረጃ ያስቅመጥነውን የገንዘብ መጠን ለማሟላት ጫፍ ላይ የደረስን ሲሆን ከጎፈንድሚ  እርዳታውን ለመረከብ በመጨረሻ ዝግጅት ላይ ስለሆንን ስራውን ፈጥነን ለመጀመር እንችል ዘንድ ቀሪውን ገንዘብ እንድታሟሉልን  በአክብሮት እንጠይቃለን::50 ሎሚ ለአንድ ሰው ሽክሙ ለ50 ሰው ጌጡ ነው እንደሚባለው የቀረችውን 10 ሺህ ዶላር ከ10 ዶላር ጀምሮ በማዋጣት እንድናጠናቅቀው የመጨረሻ ጥሪያችንን እናቀርባለን::ሁላችንም ተረባርበን ወደ ኢትዮጵያ የሚገባ የሳታላይት ስርጭት እንጀምር ዘንድ የዘወትር ጥረታችሁን እንድትቀጥሉ አደራ እንላለን::
 
እናመሰግናለን!!

ርዕዮት አለሙ
ኤርሚያስ ለገሰ
ምናላቸው ስማቸው
ሀብታሙ አያሌው
ተወልደ በየነ
ግርማ ደገፋ
እየሩሳሌም ተክለፃዲቅ
ብርታዊት ግርማዬ
ብሩክ ይባስ
ልዬ ፀጋየ
አቤል ብርሀኑ
 
 
 
Chat Conversation End
 
Type a message...

Organizer and beneficiary

Liyou Tsegaye
Organizer
Alexandria, VA
Reeyot Alemu
Beneficiary

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.