COVID-19 Help For Ethiopia
Tax deductible
ለወገን ደራሽ ወገን ነው!
በአሁኑ ወቅት ዓለምን እያወከ ባለው ቫይረስ (COVID-19) ምክንያት በአገራችን ኢትዮጵያ በብዙ የሚቆጠር ሕዝብ ኑሮ እንደተዛባ ለሁላችንም ግልጽ ነው።
ይህንን የመከራ ግዜ ለማለፍ ሁላችንም የምንችለውን ድጋፍ ሁሉ ማድረግ እንድንችል በአሁኑ ሰዓት በቤይ ኤርያና አካባቢው አንድ የእርዳታ አስባሳቢ ግብረ ሃይል ከኦክላንድ፤ ከሳን ፍራንሲስኮ፣ ከሳንሆዜ፣ ከፍሬዝኖ እና በአካባቢው ከሚገኙ ከተሞች በተወከሉ የማህበረሰብ አባላት ተቋቁሞ የእርዳታ ማሰባሰብ ስራ እየሰራ ይገኛል።
ይህ ግብረ ሃይል የሚያሰባስበው እርዳታ ዋሽንግተን በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እንዲሁም ሎስ አንጀለስ በሚገኘው የቆንስላ ጽ/ቤት አስተባባሪነት የሚከናወን ነው።
ለምታደርጉት ልገሣ በኢትዮጵያ ሕዝብ ስም ከልብ እናመሰግናለን።
ማሳሰቢያ ፦፦፦፦፦፦፦፦ እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ ፈንድ ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤ ‘TIP’ ከሚለው መስመር ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0:0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ!
የቤይኤርያ ግብረ ኃይል

Organizer
Bay Area Task Force
Organizer
Oakland, CA
Ethiopian Community & Cultural Center
Beneficiary