Main fundraiser photo

የሕፃን ናትናኤል ሳሙኤል ሕይወት እንታደግ

Donation protected
ሕፃን ናትናኤል  ሳሙኤል  የ1ዓመት ከ6ወር  ሕፃን ሲሆን በአሁኑ ወቅት በልብ ሕመም በከፍተኛ ደረጃ እየተሰቃየ ይገኛል ይህ ታዳጊ የነገ ሀገር ተስፋና ተረካቢ የሆነ ሕፃን በልብ ሕመም የተነሣ ከኢትዮጵያ ውጭ መታከም እንዳለበት በጥቁር አንበሳ የሚገኘው የልብ ሕሙማን ሕፃናት መርጃ ማዕከል የሕክምና ማስረጃ የሰጠው ሲሆን ይህን ሕፃን ወላጅ እናቱ  ማሳከምና መርዳት አቅም ስለሌላት  የሁላችንም እገዛና ድጋፍ አድርገን የዚህን ሕፃን ሕይወት እንታደግ ስንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ለመርዳት ሀብታም መሆን አይሻም መልካም ልብ እንጂ  ሁሌም ከበጎ ነገር ጋር እንተባበር
በኢትዮጵያ መርዳት ለምትፈልጉ 
ወ/ሮ ዋቲ ቸሩ ሀብቴ 
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  አካውንት ቁጥር
1000415964998 
ወይም 
በአቢሲኒያ ባንክ ቁጥር 37371108 


Donations 

  • Emnet Nadew
    • $4,142 
    • 2 yrs
  • Yezihalem Bekay
    • $30 
    • 2 yrs
  • WUBAYHEU Redda
    • $10 
    • 2 yrs
  • Anonymous
    • $100 
    • 2 yrs
  • Misrak Getachew
    • $20 
    • 2 yrs

Organizer

Miky Ab
Organizer
Aurora, CO

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.