Main fundraiser photo

Help victims of violence in Ethiopia

Tax deductible
ማሳሰቢያ !!!!!!!!!!!    እርዳታ በሚያደርጉበት ጊዜ ጎ-ፈንድ-ሚ የሚጠይቅዎትን ተጨማሪ ችሮታ (ቲፕ) መክፈል አይኖርብዎትም። ተጨማሪ ችሮታው (ቲፕ) ወደ ግሎባል አላያንስ አካውንት ገቢ አይሆንም። ቲፕ ሳይጨምሩ እርዳታዎን ለመስጠት የሚከተለውን ያድርጉ፤  ‘TIP’ ከሚለው መስመር  ‘OTHER’ የሚለውን ከመረጡ በኋላ በቲፑ ሳጥን ውስጥ ዜሮ (0.0) ከሞሉ በኋላ የእርዳታውን ገንዘብ በእርዳታው ቦታ ብቻ ይሙሉ።
==============================================================
የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ በኢትዮጵያ ውስጥ ተከስቶ የነበረው አለመረጋጋት የበርካታ ንፁሃን ዜጎችን ህይወት ነጥቋል:: ንብረት ወድሟል። ለዘመናት ይኖሩበት ከነበረው ቀያቸው በመስደድ መኖርያ አልባ ሆነዋል።   በመሆኑም በዚህ አስቃቂ አደጋ  ለተጎዱ  ወገኖቻችን፤ አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አልያንስ)  መርጃ የሚሆን የጎፈንድሚ አካውንት  ከኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያውያን የገንዘብ ማስባስብ ዘመቻ መጀመሩን ሁሌም አሳፍሮን ለማያውቀው ለኢትዮጵያ ህዝብ በአክብሮት ለመግለፅ እንወዳለን።
አቅምዎ የፈቀደውን የገንዘብ እርዳታ በማበርከት የዜግነት ድርሻዎን ይወጡ ዘንድ በማክበር እንጠይቃለን።
                                             " እግዚአብሔር ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅ"

Organizer

Global Alliance for the Rights of Ethiopians
Organizer
Plano, TX
GARE Global Alliance for the Rights of Ethiopians
 
Registered nonprofit
Donations are typically 100% tax deductible in the US.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.