የዲፕሎማሲ ጫና ዘመቻ ለማድረግ የትብብር ጥሪ

እንደሚታወቀው የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ አባላት በሀገራችን የዲሞክራሲና የሰበአዊ መብት መከበር ትግል ለበርካታ አመታት ሰለቸኝ ደከመኝን ሳያውቁ ሲሰሩ እና እየሰሩ ይገኛሉ። በዚህም ታሪካዊውን HR128ን ረቂቅ ህግ በአሜሪካን ምክርቤት በማስቀረብ እንዲያልፍ አድርጓል። የጎሳ ፖለቲካ በኢትዮጵያ በህግ ይታገድ ዘንድ ከፍተኛ ዘመቻ እያደረገም ይገኛል። በዚህም ሳያቆም የአባይን ጉዳይ በአሜሪካ መንግስት የተደረገውን አድሎኣዊ አሰራር በመቃወም ከ200ሺ በላይ ፊርማዎችን በማሰባሰብ የዲፕሎማሲ ጫናዎችንም እያደረገ ይገኛል። ይሁን እንጂ እነዚህንና መሰል ቅን ስራዎችን ለመስራት በተወጠርንበት ሰአት የጎሳ ፖለቲካ አራማጆች የህወሃትና የኦነግ ፅንፈኛ ቡድኖች ሎቢስት በመቅጠር የአሜሪካን ምክርቤት አባላትን የሀሰት መረጃ በመስጠት በኢትዮጵያ የተጀመረው ለውጥ ይሰናከል ዘንድ እየሰሩ ይገኛሉ። ስለሆነም ድርጅታችን በዚህ መስክ የጀመረውን በበጎ ፈቃድ ስራ እንደነሱ በገንዘብ በመጠናከር የሎቢስትና ሌሎች ዘመቻዎችን ለማድረግ የገንዘብ እርዳት መሰብሰብ አስፈላጊ መሆኑን ስላመንበት፣ በውጭ ለምናደርገው እልህ አስጨራሽ የኢትዮጵያ እውነተኛ ገፅታ ለማስመለስ ለሚደረገው እንቅስቃሴ የእርሰዎን ድጋፍ ስለምንፈልግ የሚቻላችሁን ሁሉ በመርዳት ትተባበሩን ዘንድ ይህን የመጀመሪያ ጊዜ ጥሪ በኢትዮጵያ ስም እናቀርባለን ። 
 የኢትዮጵያን አሜሪካን ሲቪክ ካውንስልና የኢትዮጵያ አድቮከሲ ኔትወርክ 
Ethiopian American Civic Council has dedicated all its efforts to fight for all Ethiopian human right all over the world. All our success is only made possible through the support we have gotten from our community. We would like to recognize and thank you for being a valued part of this great yet challenging journey for years in an effort to defend our country from several aspects.
We are currently working on raising money for several campaigns and lobby efforts. So far, our campaign has been focusing on petition to drive various advocacy efforts.
To make a difference, we rely on the support of generous individuals and businesses in our community. We would be most grateful if would consider providing a donation starting as little as 5 dollars to our organization. Your donation will go toward for advocating and lobbying the lawmakers but not limited, including Campaign for GERD, and new resolution. Your support is critical to the completion of our latest project, and we will gladly keep you updated regarding our progress should you wish.

Donations

 See top
 • Yohannes Fikru 
  • $100 
  • 28 d
 • Amaretch Tademe 
  • $50 
  • 29 d
 • Abate Kebede 
  • $100 
  • 29 d
 • Gobena Merga 
  • $100 
  • 1 mo
 • Maddy Alemayehu 
  • $150 
  • 1 mo
See all

Organizer

Ethiopian American Civic Council 
Organizer
Washington, DC
 • #1 fundraising platform

  More people start fundraisers on GoFundMe than on any other platform. Learn more

 • GoFundMe Guarantee

  In the rare case something isn’t right, we will work with you to determine if misuse occurred. Learn more

 • Expert advice, 24/7

  Contact us with your questions and we’ll answer, day or night. Learn more