አሥራት ሚዲያን ይደግፉ! SUPPORT ASRAT MEDIA HOUSE!

$253,216 of $350,000 goal

Raised by 2,222 people in 18 days
Created January 31, 2019
ASRAT MEDIA HOUSE
አሥራት ሚዲያን ይደግፉ!


SUPPORT ASRAT MEDIA HOUSE!


ባለፉት 27 አመተታ በዘር ተለይቶ ሲጠቃ የኖረው የአማራ ሕዝብ በደሉንና ስቃዩ በአደባባይ እንዳይነገር ሲታፈን ኖሯል። ገዥዎች ከሚያደርጉት አፈና ባሻገር ሚዲያዎች የአማራ ሕዝብን በደል መናገርን እንደ ነውር በመቁጠር በየ
ዜው ከቀየው የሚፈናቀለው፣ የሚገደለውና የሚባረረው የአማራ ሕዝብ መከራውንና ስቃዩን የሚናገርለት፣ ብርታቱንና ጉድለቱን የሚያወሳለት ሚዲያ አልነበረውም።

የአማራ ሕዝብ ባህሉን፣ወጉን፣ የኢኮኖሚና የፖለቲካ ፍላጎቱን የሚያንፀባርቅበት ሁነኛ ሚዲያ ባለማግኘቱ በኢኮኖሚውም ሆነ በፖለቲካው ተጠቃሚ ሳይሆን መቅረቱ እንዳለ ሆኖ ባህሉን ወጉንና ማንነቱን በጠራራ ፀሀይ ሲዘረፍ መቆየቱ የሚታወቅ ሀቅ ነው።

እነሆ! ዛሬ የአማራ ሕዝብ ልሳን ይሆን ዘንድ አሥራት/ASRAT MEDIA HOUSE/ ለትርፍ ያልሆነ/NON-PROFIT/ በአሜሪካ ሕግ መሰረት ዋና ማዕከሉን አሜሪካ በማድረግ ተመዝግቧል::

አሥራት Amhara Satellite Radio And Television /ASRAT/ የአማራ ሕዝብ የትግል አባት የሆኑት በእውቁ ፕሮፌሰር አሥራት ወ/የስ የተሰየመ ሲሆን በአማራ ሕዝብና በአማራ ሕዝብ ወዳጆች የሚደገፍ ይሆናል።

በቅርቡም አስራትን እውን ለማድረግ የገቢ አስባሳቢ ልዑክ በሀገር ቤትና በተለያዩ የውጪ ሀገራት ለመንቀሳቀስ ዝግጅቱን አጠናቋል::

ከ ጎፈንድሚ በተጨማሪ ሌሎች የተለያዩ የማስተባበሪያ መንገዶችም ተዘጋጅቶለወታል::


አሥራትን መርዳት የጭቆና ገፈት ቀማሹን የአማራን ህዝብ መደገፍ መሆኑን በመገንዘብ አነሰ በዛ ሳይሉ ዛሬውኑ አሥራትን ይርዱ! የአማራን ህዝብ ይደግፉ!

Amhara Satellite Radio And Television (ASRAT)
is establishing to provide fair and unbiased information to the Amhara people and of Ethiopia in general. It will play an important role to bring democracy; to protects public interest and create public awareness.

እናመሰግናለን!


አሥራት ሜድያ መስራች ኮሚቴ
+ Read More
ውድ ወገኖች

እንኳን ደስ አላችሁ!

አሥራት የሳተላይት የሙከራ ስርጭቱን አሁን ጀመረ::

Frequency
Nile Sat
¤ Name - ASRAT Media
¤ Frequency - 11097
¤ Symbol Rate - 27500
¤ Polarity - Horizontal

ለበለጠ መረጃ ASRAT MEDIA HOUSE fb ድህረ-ገፅን ይጎብኙ::


ለምታደርጉት ድጋፍ ከልብ እናመሰግናለን


አሥራት ኮሚቴ
+ Read More
ውድ ወገኖች

አንዳንድ የጎፈንድሚ ልገሳወች በGofundme verification process ማለፍ ያልቻሉ በመሆናቸው ጎፈንድሚ ሲሰርዛቸው አስተውለናል:: ችግሩን ለማጣራት ከ gofundme ጋር እየተነጋገርን ነው::
በተጨማሪም ክፍያ ፈፅማችሁ ገር ግን የ gofundme cancellation መልክት የደረሳችሁ ለባንኮቻችሁ በመደወል ክፍያ እንደፈፀማችሁ በማረጋገጥ ባንካችሁ እንዲፈቅድ ማድረግ እንደምትችሉ ለማሳሰብ እንወዳለን::


ከምስጋና ጋር


አሥራት ኮሚቴ
+ Read More
Read a Previous Update

$253,216 of $350,000 goal

Raised by 2,222 people in 18 days
Created January 31, 2019
ASRAT MEDIA HOUSE
Your share could be bringing in donations. Sign in to track your impact.
   Connect
We will never post without your permission.
In the future, we'll let you know if your sharing brings in any donations.
We weren't able to connect your Facebook account. Please try again later.
TD
$50
TEGEST DESTA
44 mins ago
DA
$45
Dereje Alamirew
1 hour ago
KA
$55
kassahun alemayehu
2 hours ago
$60
Yeamlak Fiker
8 hours ago
MB
$50
Mulugeta Birhanu
9 hours ago
YA
$50
Yohannes Assefa
12 hours ago
$30
Birhan Dagne
12 hours ago
$100
Anonymous
15 hours ago
KT
$30
Kefyalew Tasse
15 hours ago
or
Use My Email Address
By continuing, you agree with the GoFundMe
terms and privacy policy
There's an issue with this Campaign Organizer's account. Our team has contacted them with the solution! Please ask them to sign in to GoFundMe and check their account. Return to Campaign

Are you ready for the next step?
Even a $5 donation can help!
Donate Now Not now
Connect on Facebook to keep track of how many donations your share brings.
We will never post on Facebook without your permission.