Main fundraiser photo

አባ ገብረ መስቀል ወልደ ሰማዕት ጌታሁን

Donation protected

 በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የሚሰጥ በልግስና ይስጥ ሮሜ 12፥8 ።

የተከበራችሁና የተወደዳችሁ ኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን በሙሉ ፍቅርና ሰላምን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን። በመቀጠል የእርዳታ እጃችሁን ትዘረጉልን ዘንድ በአክብሮት እንማጸናለን።
አባ ገብረ መስቀል ወልደ ሰማዕት ጌታሁን በዲቁና በቅስና በምንኩስና በቁምስና መዓርግ በኢትዬጵያ እና በአሜሪካ ሀገራት በማኅሌት በሰዓታት በኪዳን በቅዳሴ በቅንነትና በትህትና በትጋት መላ ዘመናቸውን ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን ያገለገሉ አረጋዊ አባት ናቸው። አባ ገብረ መስቀል ወልደ ሰማዕት ጌታሁን ግንቦት 1.ቀን 2010 ዓ.ም በአውስቲን ቴክሳስ ደብረ ኃይል ቅዱስ ራጉኤል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በአገልግሎት ላይ እያሉ በድንገት ታመው ወደ ሆስፒታል ሲሄዱ እስትሮክ የሚባል አደገኛ ሕመም መሆኑ ታውቋል በዚህ አደገኛ ሕመም ምክንያት በቀኝ በኩል ያለው አካላቸው ከላይ እስከታች በአሁኑ ሰዓት አይሠራም; እኛ ግን የእግዚአብሔርን ተአምር ለማየት እንጠብቃለን በመሆኑም እኒህን አረጋዊ አባት በዚሁም ሃገር ሆነ ወደ ኢትዮጵያ ከሄዱ በኅላ  መንከባከብ ስለሚያስፈልግ የእርዳታ እጃችሁን ትዘረጉ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን። እግዚአብሔር በደስታ የሚሰጠውን ይወዳልና እያንዳንዱ በልቡ እንዳሰበ ይስጥ 2 ቆሮ 9፥7።

 In the name of the Father, the Son, and the Holly Spirit one God Amen.

Early May 2018, Our well known , respected and selfless father Aba Gebremeskel sustained a major stroke that affected one side of his body. Glory to God, he is now stable but requires 24 hour care. The rehabilitation is a life time journey. This is a time he needs us all the most financially, and spiritually. please donate and aid us give Aba the best care he needs and deserves. we appreciate any financial assistance you might offer. may the blessing of our lord  be with you and your family; Amen.
Donate

Donations 

  • Rebecca Emnetu
    • $100 
    • 6 yrs
Donate

Organizer

Yodit Asaminew
Organizer
Manor, TX

Inspired to help? Start a fundraiser for someone you know

Help someone you know by raising funds and getting their support started.

Your easy, powerful, and trusted home for help

  • Easy

    Donate quickly and easily.

  • Powerful

    Send help right to the people and causes you care about.

  • Trusted

    Your donation is protected by the  GoFundMe Giving Guarantee.